Cari genitori, alunni e docenti
Si allgano di seguito le indicazioni legate all’oggetto per una serena gestione delle assenze degli alunni e per monitorare la dispersione scolastica.
የተከበራችሁ ወላጆች ፣
ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ተማሪዋች ከትምህርት ገበታቸው ላይ መቅረትን አስመልክቶ ሰላማዊ አስተዳደር እንዲኖር እና ትምህርት ማቋረጥን ለመቆጣጠር እንዲቻል ከዚህ በታች መግለጫ ተሰጥቷል ።
La Dirigente Scolastica / ርዕሰ መምህሯ
Marina Venturella