Si comunica che la scuola rimarrà chiusa da sabato 26 ottobre al 2 novembre 2024 come da calendario scolastico su delibera del Collegio dei Docenti. Le lezioni riprenderanno regolarmente lunedì 4 novembre 2024.
አዲስ አበባ ረቡዕ ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም.
ለተማሪ ወላጆች ጉዳዩ፡ የትምህርት ጊዝያዊ መቋረጥን ይመለከታል ።
በትምህርት ቤቱ ካሌንደር መሰረት ከቅዳሜ ጥቅምት 16 እስከ ሰኞ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ቀን ድረስ
ትምህርት ቤቱ እንደሚዘጋ ከወዲሁ እናሳውቃለን ።
ስለዚህ ሰኞ ጥቅምት 24 መደበኛ ትምሀርት
ይጀምራል ።
Cordiali saluti / ከሰላምታ ጋር
La dirigente scolastica / ርዕሰ መምህር
Marina Venturella