Questo sito utilizza cookies tecnici (necessari) e analitici.
Proseguendo nella navigazione accetti l'utilizzo dei cookies.

Chiusura Istituto per visita istituzionale / በተቋማችን ጉብኝትን በማስመልከት የትምህርት ቤት መዘጋትን ይመለከታል

Si comunica alle Gentili Famiglie, agli Studenti e al Personale Scolastico che, a causa di una visita istituzionale, questo Istituto rimarrà chiuso nella giornata di venerdì 13 febbraio 2026.

Le attività didattiche e amministrative riprenderanno regolarmente sabato 14 febbraio 2026.

Si precisa che, nella giornata di sabato 14 febbraio:

– la Scuola Primaria seguirà il seguente orario: 09:00 – 14:00;

– tutte le altre classi svolgeranno regolare orario scolastico.

Cordiali saluti,

La Dirigente Scolastica

Marina Venturella


የተከበራችሁ ወላጆች ፣ ተማሪዎች እና የትምህርት ቤት ሰራተኞች አርብ ፣ የካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. በተቋማችን ጉብኝት ስለሚኖር ይህ ትምህርት ቤት ዝግ ሆኖ ይቆያል ።

መደበኛ የማስተማር እና የቢሮ እንቅስቃሴዎች ቅዳሜ ፣ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም. በመደበኛ እንደሚቀጥሉእንገልጻለ ን ።

የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም. የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚከተለው መርሃ ግብር ይኖረዋል፡

– ከጠዋቱ 9፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት ይማራሉ ፤

– ሌሎች ሁሉም ክፍሎች ደግሞ መደበኛ የትምህርት መርሃ ግብራቸውን ይከተላሉ ።

ከሠላምታ ጋር

የት/ቤቱ ርዕሰ መምህሯ

ማሪና ቬንቱሬላ